Tender Detail

Tender Details

  • Company በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
  • Address ደብረ ብርሃን ከተማ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251911388194
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityለሎት አንድ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና ለሎት ሁለት ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒአ ብቻ
  • opening date4፡30
  • Categories Poultry, Bee And Animal Husbandry , Animals , Animal Feed And Supply

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡-

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ


ውስን የጨረታ ማስታወቂያ

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡-

ሎት 1፡ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ግብዓት

ሎት 2፡ 45 ቀንና በላይ የሆናቸው የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

በዚህም መሠረት፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሠጠ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና ለሎት ሁለት ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒአ ብቻ በማሰራት ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ አስር ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ መውስድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዘ የዋጋ ሰነድ ዋናና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኢንተርፕራይዙ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጨረታውን መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም አካል በተገኙበት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ1ዐኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 በግልፅ ይከፈታል። የመከፈቻው ቀን በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ወይም በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓትና ቦታ በግልፅ ይከፈታል። /ትከከለኛው የመከፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ ይሆናል!።
  6. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን /+251925750633 / 0913497204 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Procurement of animal feed processing inputs (Lot 1) and layer pullets aged 45 days and above (Lot 2). Bidders must be engaged in the sector and submit a renewed business license, TIN certificate, VAT registration, commercial registration, and current tax clearance. Bids must include a CPO; the enterprise may cancel the tender in whole or in part.
Save Tender