Tender Detail

Tender Details

  • Company የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወረዳ 02 የካ ኢንዱስትሪያል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት, Phone: 011 114 00 80
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/
  • Bid Securityብር 10,000.00/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/ CPO/
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10ቀን ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Office Supplies And Services , Consumable Goods , Goods

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መለሰተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መባዛት ይፈልጋል፡፡

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መለሰተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መባዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡

  1. በመስኩ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. ዘመኑ ግብር የተከፈለበት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገበበት ማሰረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ከፋይነት መረጃ ያላቸው፡፡
  4. ጥራት ያለው ዕቃ ማቅረብ የሚችሉና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎቹን ናሙና እና በፎቶ አስቀድሞ ማቅረብ ያለባቸው፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 10,000.00/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/ CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ከግዢ እና ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይትላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ስም ከብ ማህተም እና ፊርማ በታሸገ ኢንቭሎፕ ዉስጥ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት በገዙት ዝርዝር ሰነድ ላይ በግልፅ መፃፍ አለባቸው ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ፊርማውን ከአጠገቡ ማሰቀመጥ ግዴታ አለበት፡፡
  9. ጨረታው ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በምከትል ርዕሰ መምህር ቢሮ ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የአንዱን ዋጋ የሞላውን በጠቅላላ ድምር ላይ ማሰቀመጥ ይጠበቅበታል፡፡
  11. ተጫራቹ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ፤ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/CPO ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከታከሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ የካ ኢንዱስትሪያ ኮሌጅ ፊት ለፊት የሚገኝው ህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 ስ.ቁ 0111140080 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

p.o.box 20055

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ስራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መለሰተኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The school seeks to procure various goods for its operations via open tender. Eligible bidders must hold a relevant renewed business license, provide a tax registration certificate, have VAT payer status, and submit quality samples and photos before opening. The school may cancel the tender in whole or in part.
Save Tender