Tender Detail

Tender Details

  • Company የገ/ፃ/ሻዎ/ አጠቃላይ ሆስፒታል / ከፋ ቦንጋ/
  • Address , Phone: ------
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (non-refundable)
  • Bid Security50,000.00 ብር (CPO or bank-guaranteed payment order cheque or bank-guaranteed letter of credit)
  • opening date4፡30 ሰዓት
  • Categories Spare Parts , Catering And Cafeteria Services , Water Pipes And Fittings

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የገ/ፃ/ሻዎ/ አጠቃላይ ሆስፒታል / ከፋ ቦንጋ/


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

♦ በዚሁ መሰረት

  1. ሎት/1/ የአከስጅን ማሽን መለዋወጫ እቃ ግዥ
  2. ሎት/2/ የቧንቧ ዕቃዎች እና ህንፃ ተገጣጣሚ እቃ ግዥ
  3. ሎት/3/ ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ እገልግሎት ግዥ ብቻ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በሎት/3/ ቀደም ሲል በመ/ቤቱ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ያለው ተጫራች መወዳደር አይችልም

በመቀጠል የገቢዎች ክሊራንስ ያለው

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. በመንግሥት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. የእቃ አቅራቢነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ለሎት/3/ የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ ግዴታ ነው
  5. ተራ ቁጥር ከሎት/2/ ለወጡ ጨረታዎች ናሙና ማቅረብ መጫረት የሚችሉ መሆኑን

ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አ/ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥ ንብረት እ/ር ቢሮ ቁ.22 በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ/500/ አምስት መቶ ብር በመክፈል መውስድ ይችላሉ፡፡

ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር ሲፒኦ ወይም ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር አፍ ክሬዲት ማቅረብና ማስያዝ አለባቸው፡፡

የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋጋ በመሙላት ቦንጋ ገ/ፃ/ሻ/አ/ አጠቃላይ ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት እ/ር ቢሮ ቁ.22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ላይ ፖስታዎችን ማስገባት ይችላሉ፡፡

  1. ጨረታው በ16ኛው ቀን ላይ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻ/አ/ ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አ/ር ቢሮ ቁ.22 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. ተጫራች ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ እስከ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻ/አ/ ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ በሚገኘው ግምጃ ቤት ንብረት ክፍል ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና በበጀት ዘመኑ ተጨማሪ ግዥ ፍላጎት ሲቀርብ ባሽነፈ ዋጋ ማቅረብ የሚችል ተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት ሂደቱን አያስተጓጉልም።
  3. አሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ለማስያዝ በሆ/ሉ ስም በዝግ አካውንት ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና ማሸነፉ ከተረጋገጠበት አምስት ቀናት ቀርቦ የውል ስምምነት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆነ
  4. ጨረታው የሚከፈተው ቦንጋ ገ/ፃ/ሻ/አጠ/ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አ/ር ቢሮ ቁ.22 ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይሆናል፡፡

ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0473310316/0473312361 ያገኙናል፡፡

የገ/ፃ/ሻዎ/ አጠቃላይ ሆስፒታል / ከፋ ቦንጋ/

✨ messages.ai_summary
Gecha Shawa General Hospital in Kafa Zone seeks suppliers for oxygen machine spare parts, water pipes and building fittings, and catering services for inpatients. Bidders need renewed business licenses, tax clearance, VAT registration, and supplier letters; Lot 3 requires revenue clearance.
Save Tender