Tender Detail

Tender Details


ለ2019 በጀት ዓመት የነኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶች፤የደንብ ልብስ ፤አላቂ የፅህፈት መሳርያ ፤አላቂ የጽዳት ዕቃ የቋሚ የቢሮ ዕቃ ፤የንባብ መፅሐፍ ግዥ፤የማሽን ተከላ ፤ማሽነሪዎችና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት ግዥ የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል (ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው፡፡

የአቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት13 የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000
ሎት 2 ጠቅላላ የብረታ ብረት ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት14 የከተማ ግብርና ዲፓርትመንት ዕቃዎች 50,000
ሎት 3 የአውቶሞቲቪ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት15 አላቂ የጽህፈት መሣሪያ 50,000
ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ 50,000 ሎት16 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 50,000
ሎት 5 የእንጨት ስራ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት17 የደንብ ልብስ ግዥ 50,000
ሎት 6 የአይሲቲ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት18 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ 50,000
ሎት 7 የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት19 የንባብ መፅሐፍ ግዥ 20,000
ሎት 8 የሆቴልና ቱሪዝም ዲፓርመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት20 የህትመት አገልግሎት ግዥ 20,000
ሎት 9 የፀጉር ስራ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 50,000 ሎት21 የማሽን ተከላ እና የማሸነሪዎችጥገና፤ የኮምፒውዩተር ጥገና አገልግሎት ግዥ 100,000
ሎት 10 የጋርመንት ዲፓርትመንት ዕቃዎች 50,000 ሎት22 የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ 50,000
ሎት11 የቆዳ /ሌዘር/ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 50,000 ሎት23 የደንብ ልብስ የስፊት አገልግሎት ግዥ 10,000
ሎት12 የሰርቨይንግና ድራፍቲንግ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 50,000 ሎት24 የከሊኒክ ዕቃ ግዥ 2,000

ለ2019 በጀት ዓመት የነኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶች፤የደንብ ልብስ ፤አላቂ የፅህፈት መሳርያ ፤አላቂ የጽዳት ዕቃ የቋሚ የቢሮ ዕቃ ፤የንባብ መፅሐፍ ግዥ፤የማሽን ተከላ ፤ማሽነሪዎችና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት ግዥ የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል (ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የምዝገባ ምስከር ወረቀትና የታከስ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /እምስት መቶ ብር/ በመከፈል ሰነዱን ከመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ከCPO ውጭ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. ተጫራቾች በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ CPO ውን ቴከኒካል ኦርጅናል ውስጥ በመክተት በደንብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ኤንቨሎፑ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል፡፡ ስለዚህ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ለተጫረቱበት ዕቃዎች ትክከለኛውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ለአይሲቲ ቋሚ እቃ ሳምፕል በፎቶ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  7. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ሆኖም ከኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በ4፡30 ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰብያ፤

በጨረታው ተሣታፊ የሚሆነው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ብቻ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁትር 011-4173226/011-8-495158/011-4-343336/01114173226/

የመ/ቤቱ አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ደብረ ዘይት መንገድ መውጫ ፍተሻ ሳይደርስ የሺ ቶታል አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስደው መንገድ 8ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡

የአቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Akaki Polytechnic College seeks suppliers for training materials, uniforms, consumable stationery and cleaning supplies, durable office items, reading books, machinery installation, machinery and computer repair, and vehicle servicing, across 24 lots. Bidders must hold a valid sector licence, be registered suppliers with a tax certificate, and submit a VAT certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

የቢሮ ፅህፈትና ፅዳት፣ የስልጠና፣ የቅስቀሳ ማቴሪያሎች፣ የቶዮታ HZJ 79 እና የጀነሬተር መለዋወጫ እና የጋራዥ እቃዎች ግዥ (ጨ/ቁ 02/2019) - በሀገር...

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

READ MORE