Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሠዓት
  • Categories General Service Provision , Catering And Cafeteria Services , Hotel Service Provision

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል፤

1.     ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

3.     የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4.     ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል

5.     የጤና ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6.     የጥቃቅንና አነስተኛ ህጋዊ ሰውነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7.     ተጫራቾች የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የቡና ማፍያ ማሽን፣ የቡና ማፍያ ማሽን ያለው እና ማሽኑን የገዙበት የባለቤት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

8.     ተጫራቹ ለመስተንግዶ የሚሆን ሙሉ ወንበር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

9.     የጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

10.የጨረታ ሰነዱ፣ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።

12.ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው።

13.በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።

14.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Administration Finance Office seeks bidders to supply tea, coffee, and catering services for trainings, meetings, and conferences for sector offices. Bidders must provide a renewed business license, TIN, supplier registration certificate, VAT registration, health certificate, and proof of small/minor legal status.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender