Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሀድያ ዞን ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461784281
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100/አንድ መቶ ብር
  • Bid Security100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 ቀናት ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Printing And Publishing

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

ኛ. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ 2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር 3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርትፍኬት 4ኛ, የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ስርተፊኬት ያላቸው ድርጅቶች፡ በሀድያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እንድት ገዙና ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000/አንድ መ ቶ ሺህ ብር በባንክበተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡ 30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጣ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0461784281 /0465552337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን

ፋይናንስ መምሪያ

ሆሳዕና

✨ messages.ai_summary
Hadiya Zone Finance Department seeks sealed bids to print primary and Grade 7 & 8 textbooks for the zone's Education Department. Eligible bidders must have a renewed trade license, TIN, VAT registration, and goods/service supplier certificate.
Save Tender