በአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጠኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ 1ኛና መ/ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጠኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን መግዛት ይፈልጋል፡፡
| የሎት አይነት | የCPO መጠን |
| ለሎት 1 የደንብ ልብስ እቃዎች. | 10,000/አስር ሺህ/ብር |
| ለሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 3 የሕትመት ስራዎች | 3,000/ሶስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 4 አላቂ የሕከምና እቃዎች | 3,000/ሶስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃዎች | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 6 አላቂ የጽዳት እቃዎች | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 8 የፕላንት ማሸነሪንግ ጥገና | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 9 የህንጻ ቁሳቁስና ልዩ ልዩ የጥገና ስራዎች | 5,000/አምስት ሺህ/ብር |
| ለሎት 10 ቋሚ እቃዎች | 10,000 /አስር ሺህ/ብር |
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
1.ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
2.የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና _ አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፡፡
3.ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4.ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5.ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ለእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ በት/ቤቱ ስም ማሰራትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6.የጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት እቃ ዋስትና በካሽ ወይም የውል ማስከበሪያ (BID BOND) 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7.ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ብር በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዐ የስራ ቀናት ውስጥ በአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ ነኛና መ/ት/ቤት ፋይናንስና ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁ.5 ዘወትር በስራ ስዓት መጥቶ መውሰድ ይኖርበታል፡፡
8.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋና ሌሎች መረጃዎችንም በሁለት በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እንዲሁም CPOውን ከኦሪጅናሉ ጋር በማያያዝ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
I 9.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለio የስራ ቀናት ቆይቶ በክ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
10.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡በተጨማሪም መስሪያ ቤቱ የጨረታውን 20% መቀነስ ወይም መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
– በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በመ/ቤቱ ግ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ከፍል ድረስ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0111 26 75 10 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ ፡- ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤ/ክ አጠገብ ቴሌ ፊትለፊት
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር የኒው ኤራ
አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
