የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው )
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው ) |
| Description | የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው ) |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0094-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-21 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-09-18 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | east region ethio telecom in front of kalid biuliding, Room 302 DIRE DAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 900326861 Email: sahilutechanu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጉዞ መሀል ለሚፈጠረው እቃ መሰበር ወይም የመጉደል ድርጅቱ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
የክፍያ ሁኔታ ልክ ጭነቱ በወደ ድሬዳዋ ገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስረከበ ክፍያ ሚፈጸም ይሆናል፡፡
በውድድሩ አሸናፊ ከተለየ በኋላ ራሱን ከውድድሩ ማግለል አይችልም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሸላ መንገድ ካገኘ ግዢው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ተንቀሳቅሶ ሚጭንባቸው ቦታዎች -ፒያሳ ጊዮሪጊስ ፤ለቡ መብራት፤ወለቴ ወደ ኖክ አደባበይ ፤ቦሌ ማተሚያ፤ቦሌ (ሞኤንኮ) ፈረንሳይ ለገሲዮን (ወደ ጉራራ) እነኚ ከላይ በተጠቀሱት ስፍራዎች መሰረት ድርጅቱ እቃዎቹ ማንሳት ይጠበቅበታል