የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ (BiT)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ (BiT) |
| Description | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ (BiT) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0055-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-21 11:21:36 |
| Invitation Date | 2026-09-17 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት , Room ግዥ ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582264471 Email: tigistterefe42@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 26 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) ሰርትፊኬት ማቅረብ አለባቸው
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት እቃውን ጠግኖ ኢንስቲትዩቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጭ ማቅረብ ይኖርበታል
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት እቃውን ጠግኖ ኢንስቲትዩቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጭ ማቅረብ ይኖርበታል
