Procurement of ICT Equipment
Tender Information
| Title | Procurement of ICT Equipment |
| Description | የላፕቶፕ ቦርሳ እና የላፕቶፕ ቻርጀር ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0060-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-08 09:10:00 |
| Invitation Date | 2026-09-07 09:08:46 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ተወዳዳሪዎች ለላፕቶፕ ቦርሳ ናሙና ማቅረብ አለባቸው:: ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ::
-ተወዳዳሪዎች ለላፕቶፕ ቻርጀር በዝርዝር መግለጫዉ መሰረት ማቅረብ አለባቸው::
አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን እቃ ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
-ተወዳዳሪዎች ለላፕቶፕ ቦርሳ ናሙና ማቅረብ አለባቸው:: ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ::
-ተወዳዳሪዎች ለላፕቶፕ ቻርጀር በዝርዝር መግለጫዉ መሰረት ማቅረብ አለባቸው::
አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን እቃ ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡