Procurement of Agricultural Inputs
Tender Information
| Title | Procurement of Agricultural Inputs |
| Description | የችግኘ ግዥ 2019 |
| Procuring Entity | Ministry of Peace |
| Reference No | MoP-NCB-G-0003-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-08 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-07 10:43:13 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | wolo sefer, Room 3rd fllor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114620276 Email: info@mop.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 5608, Postal Code: 5608 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት የኮምፖስትና የለማ አፈር በማድረግ የመትከል እና ለሁለት ወራት የክትትልና የእንክብካቤ ስራ ባሸነፈበት ዋጋ የሚያከናውን ይሆናል።አሸናፊው ድርጅት አትክልቶችን ተተክለው ከ5-7 ቀን ድረስ ከቆዩ በኋላ የመረከብ ስራው መከናውን አለበት ፡፡ምክንያቱም ከላይ በተጠቀሱ ቀናት ውስጥ የመፅደቅ ደረጃቸውን ማወቅ ስለሚቻል
The procuring entity has the right to cancel the purchase fully or partially.
ለችግኞቹ የሚያስፈልግ በደንብ የለማ አፈርና ኮምፖስት በማዘጋጀት በተዘጋጀው የመትከያ ፖት ውስጥ በመትከል በተቋሙ በአመቻቸው
ቦታዎች ላይ የማስቀመጥ ስራን ያካትታል፤
የሚተከሉ ችግኞች እድገታቸውን ያልጨረሱ /ያረጁ/ መሆን የለባቸውም
ምንም አይነት ፈንገስ ያልያዛቸው እና ተባይ ያላጠቃቸው መሆን አለባቸው
የሚተከሉ ችግኞች ዓይነት ቁመት እንደ ፖቶች አይነትና መጠን 40-60 ሴንቲ ሜትር መሆን ይገባቸዋል፡፡
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ድረሰ በመቅብረብ የመትከያ ፖቶችን ፎቶ እና የሚተከልባቸውን
ቦታዎች ማየት ይጠበቅባቸዋል፡
ሸናፊው ድርጅት ችግኝ አቅርቦት ብቻ ሳይኀሆን ችግኞቹን በሚፈለግበት ቦታ ላይ የመትከል ኃላፊነት አለበት