Tender Detail

Tender Details

  • Company የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤ ት ሸዋሮቢት
  • Address AMHARA Ethiopia, Phone: 033-664-16-12
  • Website
  • Deadline12 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • opening dateበዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Categories

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ /ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት //ቤት አገልግሎት የሚውል 2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስስዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሱ መሆኑን ደጋብዛል።

1.     በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው::

3.     ተጫራቾች የታደሰ የሙያ ብታት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 200000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

5.     ተጫራቾች 1-5 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

6.     ተጫራቾች የጨረታው ውድድር በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

7.     ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ብር 20000 (ሃያ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

8.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነዱ ፀንቶ ከሚቆይበት 45 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 28 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቀባቸዋል።

9.     ተወዳድረው የሚያሸንፉ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚጠቀባቸው ሲሆን አቅርቦቱን ላከናወኑበት ከፍያ ሲጠይቁ በስማቸው የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10.                     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል::

11.                     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

12.                     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

13.                     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 033-664-16-12 ማግኘት ይችላሉ::

 

የቀወት ወረዳ ገንዘብ /ቤት ሸዋሮቢት

 

Save Tender