የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ በውል ለአንድ ዓመት መግዛት ይፈልጋል፡፡
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ ዐ04/2019
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ በውል ለአንድ ዓመት መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
ሎት 1. የመኪና ኪራይ አገልግሱት ስአንድ ዓመት በውስ
ሎት 2. የልጆች መጽሔት(ብሳቴናት፣ ዳሲመን እና ጱበድሰን) ህትመት በውስ ስስንድ ዓመት
ሎት 3. የዳይሬክተሪ ህትመት ሰስንድ ጊዜ
ሎት 4. የስክስሪክ ፎቶ ህትመት በውል ስአንድ ዓመት
ስስሆነም:- ቀጥሱ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችሳሱ፡፡
1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስከር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታከስ ክሊራንስና በመንግሥት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋርበመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 የታሸገ ኤንቨሎፕ አሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን
1. ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልከቶ በተዘጋጀው በአቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን
2. በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር
3. ለሎት 1.ብር 100,000.00
4. ለሎት 2.ብር 50,000.00
5. ለሎት 3.ብር 50,000.00
6. ለሎት 4.ብር 50,000.00
7. በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /ቢድ ቦንድ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ ዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ አለባቸው፡፡
4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አንደኛ ፎቅ በአቅርቦት መምሪያ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 011 1 56 98 69
ኢሜይልprocurement@press.et
አድራሻ፦ አራት ኪሱ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ስፌት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
