ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን
ግ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን
ሎት 1 የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎች
ሎት 2 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት 3 ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችን
ሎት 4 የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በመሆኑም በዚህ ጨረታ
በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍከት ያላቸው
የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው ድርጅቶች ቀርበው መወዳደርይችላሉ፡፡
2. ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይከሎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችንና የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን ዝርዝር የሚገልጽ ጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ብቻ በመከፈል ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ 20,000/ሃያ ሺህ/ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ግዥውን በሚፈጽመው ድርጅት ስም አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። ከተጠየቀው ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውንና ፈርማቸውን አሟልተው የእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው::
6. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ኮርፖሬሽኑ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ከኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462121480/0916037261 ደውሱ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻስን፡፡
የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
