የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በቤሬ እድግት በር ለመንግስት ቤቶች አንድ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የግንባታ ጨረታ ጥሪ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በቤሬ እድግት በር ለመንግስት ቤቶች አንድ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
2. የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማስረጃ /ኦላይን online/ ማቅረብ የሚችል።
4. በግንባታውን ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለው/ላት ሆነው ከዚህ በፊት በወሰዱት ስራ ከ95% በላይ አፈጻጸም ያለው እና ስራ በከተማው አስተዳደሩ የተሰጠ ከሌለም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ስራ ሰርቶ ምንም ዓይነት ቅሬታ ያልቀረበበት መሆኑን ማረጋገጫ ከማዘጋጃ ቤት ኮንስትራክሽን ዘርፍ ማቅረብ የሚችል።
5. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
6. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
7. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
8. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በስራ ሰዓት ይሆናል።
9. የጨረታ ሣጥን የሚታሽገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል።
10. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል።
11. ተጫራቾቱ ጨረታ ዶክምንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2 (ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1 (አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁን CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል።
12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።
13. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክምንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2 (ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁን CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል።
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፣ 046 881 2389/ 046 881 4353/ 046 881 4619
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ ፕ/ል/መምሪያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ
