Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline22 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/
  • opening dateበ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories

LOT-2 በሻራ ሙጃ ቀበሌ እህል ማከማቻ መጋዘን ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ ለአ/ም/ከ ግብርና መምሪያ ለሚገነባው ሳይት -

LOT᎐1 በሼቻ ክፍለ ከተማ ቤሬ ቀበሌ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ

LOT-2 በሻራ ሙጃ ቀበሌ እህል ማከማቻ መጋዘን ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

1.      በዘርፍ ሀጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

2.    የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3.    አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማስረጃ /ኦላይን online/ ማቅረብ የሚችል፤

4.    በግንባታውን ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለው/ላት ሆነው ከዚህ በፊት በወሰዱት ስራ ከ95% በላይ አፈጻጸም ያለው እና ስራ በከተማው አስተዳደሩ የተሰጠ ከሌለም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ስራ ሰርቶ ምንም ዓይነት ቅሬታ ያልቀረበበት መሆኑን ማረጋገጫ ከማዘጋጃ ቤት ኮንስትራከሽን ዘርፍ ማቅረብ የሚችል።

5.    ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 70,000.00 /ሰባ ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።

6.    ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።

7.    ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።

8.    የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆንበዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በስራ ሰዓት ይሆናል።

9.    የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል።

10.   ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤

11.    ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል።

12.   የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።

13.   መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-0468 81 2389/ 046881 4353/ 046881 4619

 

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአ/ም ከተማ ፋ/ፕ/ል/መምሪያ

Save Tender