Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ሰንዳፋ በኬ ከተማ አስተዳደር ዳሽን ባንከ ፊት ለፊት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116860068
  • Website
  • Deadline15 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 8፡30
  • Categories

የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ

የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት - የሚገዙ ዕቃዎች Loti አላቂ ዕቃ (stationary

Lot 2 የጽዳት እቃዎች cleaning material

Lot.3 HDPE fitting &GS fitting

Lot4 bitta Copitaraa (የኮምፒውተር ግዥ

Lot5 (ደንብ ልብስ uniform ናቸው:: ስለዚህ

1.     በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና 2019. ግብርየከፈል።

2.     የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው

3.     የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰብዳፋ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፍርጅት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት የሚመለስ ብር ብር 100000 አንድ ሺብር ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ bid bond 2%ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድን በመግዛት ዋጋ ሞልቶ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማህተም ያለው በሰንደፋ በኬ ከተማ መጠት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን 16 ቀን ከሰዓት 800 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 830 ይከፈታል፡፡

7.     የጨረታው መዝጊያና መከፈታ ቀናት ቅዳሜ ዕሁድ በዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡

8.    /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው  

ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለገ በስልክ ቁጥር 01168600668 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ ፡፡

የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender