Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ምስራቅ ወለጋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 11:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 150 (መቶ ሃምሳ ብር)
  • opening date/1/2019 ዓም.ከሣዓት በኋላ በ7፡ 30 ሰዓት
  • Categories

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እና በጉቶ ጊዳ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን የተቆራረጡ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ /ቤት እና በጉቶ ጊዳ ወረዳ አስተዳደር /ቤት ውስጥ የሚገኙትን የተቆራረጡ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

1 በዘርፉ 2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡ የዘመኑ፤ ግብር፤ የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ

2 ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ 19/12/2018. እስከ 5/13/2018. ድረስ የማይመለስ ብር 150 (መቶ ሃምሳ ብር) ከፍለው ከጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ፡፡

3 ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው።

4 ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሽህ ብር) ከታወቀ ባንከ ተረጋግጦ ሲፒአ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን "Specification" ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሠነድ ላይ ዋጋው በመሙላት ስማቸውን፣ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈር የጨረታ ዶክመንታቸውን ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ታሽጎ እስከ 4/1/2019 . ድረስ በቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ሣጥን ጨረታው ከመዘጋቱ 530 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4/1/2019 ዓም.ከሣዓት በኋላ 7 30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡

7 የጨረታው ሣጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8 የጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው /ቤት ጋር በሚያደረገው የውል ስምምነት መሠረት 5 ቀን ውስጥ ይኖርበታል፡፡

9 /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር 0576602540

የምስራቅ ወስጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

Save Tender