Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ፒያሳ ከመብራት ኃይል ወደ እሪበከንቱ በሚወስደው መንገድ ጎጀብ ጥርስ ህክምና ጎን : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-85-03-39
  • Website
  • Deadline11 Sep 2026, 10:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • opening dateበ11ኛ ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Categories

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዚህም መሰረት፡-


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዚህም መሰረት፡-

ሎት1. አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃ፣

ሎት2 የፅዳት እቃዎች፣ 

ሎት3. የደንብ ልብስና የስፖርት እቃዎች እና ትጥቅ፣

ሎት4 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎች፣

ሎት5, የህትመት ስራዎች፣

ሎት6 የትምህርት መማሪያ እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃ፣

ሎት7 የክበባት መስተንግዶ

1.      በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው በመስኩ ህጋዊ ሰነድ እና ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግን/አስ/ኤጅንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንእና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2.    ተጫራቾች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሆኑና ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ሙሉ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን እና አድራሻ መፃፍ አለባቸው

3.    ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶብር) በመክፈል በአራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛናመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4.    ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛ ቀን ከጠዋት400 ሰዓት ታሽጎ ጠዋት 4፡30 ህብረት ቅድመ አንደኛአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 የሚከፈት ይሆናል።

6.    ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1,23,56 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎት4 በቀረበውየፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7.    ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ዉጭናከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦማስያዝ አለባቸው።

9.    የጨረታ አሸናፊ ከተቋሙ ጋር ውል ለመዋዋል በቅድሚያ የጠቅላላዋጋ 10% ዋስትና ማስያዝ አለበት።

10.   አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

11.    መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ፒያሳ ከመብራት ሀይል ወደ እሪበከንቱ በሚወስደው መንገድ ጎጀብ ጥርስ ህክምና ጎን

ለበለጠ ማብራሪያና ጥያቄ፡-

ስልክ ቁጥር :- 011-1-26-64-18 / 09-12-85-03-39/09-11-38-31-11

 

በአራዳ ክ/ከተማ የህብረት ቅድመ  አንደኛ፣ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender