Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
  • Address በምዕራብ አርሲ ዞን ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 046 1140006
  • Website
  • Deadline23 Sep 2026, 5:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1000 (አንድ ሺህ)
  • opening dateበ14/1/2019 ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Categories

በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች 1 ዙር 2019 የበጀት ዓመትቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

ኤሌክትሮኒክስ

ፈርኒቸር

የጽህፈት መሳሪያዎች

የፅዳት ዕቃዎች

የደንብ ልብስ

የተለያዩ የሞተር የመኪና ጎማዎች

በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጸዉን መመሪያ (መስፈርት/ በመከተል ይህን ጨረታ

እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል::

1.     ተጫራቾች በጨረታዉ ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑን (2018 /2019) ግብር የከፈሉ አንዲሁም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና ቫት ከፋይ የሆኑ TIN Number ማቅረብ የሚችሉ።

2.     ማንኛዉም ተጫራች ወደ ጨረታዉ ሂደት ከገባ በኋላ በሰነድ ላይ የተገለፁትን ማንኛ ዉም ሁኔታዎች ማሻሻል መቀየር እንዲሁም ሀሳቤን ቀይሪአለዉ ማለት አይችልም:

3.     ማንኛዉም ዕጩ ተወዳዳሪ የጨረታዉን ሂደት ለማስተጓጎል ቢሞክር ከጨረታዉ ዉጭእንዲሆን ተደርጎ ወደፊት በሚደረገዉ የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ የሚደረግ እና ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ የሚሆን ይሆናል::

4.     ማንኛዉም ተጫራች በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ እንዲችል የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡

5.     ተጫራቾች በሚሰሩበት የንግድ እና በንግድ ፍቃዳቻዉ ዘርፍ ብቻ ነዉ መወዳደርየሚችሉት።

6.     ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የግዥ መደብ ብር 10,000 /አስር ሺህ/በባንክ በተመሰከረለት' CPO ማቅረብ አለበት ነገር ግን በካሽ ከሆነ ወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000205079606 በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ኢንታዬ ቅርንጫፍ ገቢ ተደርጎ computer generated slip መቅረብ አለበት፡፡

7.     ተወዳዳሪ ድርጅቶች የዕቃ ጥራት ደረጃቸዉ አስቸጋሪ የሆኑ የዕቃ አይነቶችን መስሪያ ቤታችን ቀድሞ ስላዘጋጀ ለምሣሌ የኮምፒውተር ወረቀት ፣እስክሪብቶዎች፣ ኬንት፤ሶፍት፤ ኡሁ አጀንዳ፣ የኮምፒዉተር ቀለም ኦርጅናል፤ የቆዳ ዉጤቶች ቦርሳዎች እና ሌሎችም ተወዳዳሪ ድርጅቶች ይህን ናሙና መሰረት በማድረግ ብቻ የምንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

8.     አሸናፊዉ ድርጅት ዕቃዉን ጭነዉ አስከ /ቤታችን ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

9.     ተጫራቾች ዕቃው የተሰራበትን /የተመረተበትን ሀገርና የጥራት ደረጃ የመስራት አቅሙን እንዲሁም ሞዴሉንና የተመረተበት . መግለፅ አለባቸው።

10.                     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል በተለያዩ ፖስታ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

11.                     ተጫራቾች የጨረታ ዋጋዉን መሙላት ያለባቸዉ በተሸጠላቸዉ ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት እንዲሁም እያንዳንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት :: በራሳቸዉ ሰነድ ላይ የሚሞላ ለስራችን አመቺ ስለማይሆን ተቀባይነት የለዉም ::

12.                     /ቤታችን የሚያጫርታቸዉን ዕቃዎች አስከ 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፡፡

13.                     ተጫራቾች በሰነዶቻቸዉ ላይ ስማቸዉን፤ ሙሉ አድራሻቸዉን፣ ስልክ ቁጥራቸውን በትክክል ጽፈዉ መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸዉ፡፡

14.                     ተወዳዳሪዎች የሚሰጡት የጨረታ ዋጋዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ወይም ለሁለት ወር ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት፡፡

15.                     /ቤቱ ጨረታዉን ገምግሞ ለማሳለፍ ወይም ዉድቅ ለማድረግ የሚጠቀምበት ዘዴ እንደ ዕቃዉ አይነት ወይም የሚፈለገዉ አገልግሎትን መሰረት በማድረግ ጥራትን ወይም ዋጋን ከግንዛቤ በማስገባት ተወዳዳሪዎችን አሸናፊ ወይም ዉድቅ የሚያደርግ ሲሆን ሁለት እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ ዕጣ ተጥሎ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

16.                     የሰነዱ ሽያጭ የሚቆይበት ቀን 27/12/2018 እስከ 13/01/2019 ሲሆን: 11:30 ላይሳጥኑ ተዘግቶ ጨረታዉ የሚከፈተዉ 14/1/2019 ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኘበት በወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በይፋ ይክፈታል፡፡

17.                     የጨረታ ሰነዱን ዝርዝር በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ከወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በባንክመደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000205079606 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ስሊፕ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 01 ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ተወዳዳሪ ደርጅቶች ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ በተዘጋጀለት የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በስራ ስዓት የስነዱ ሽያጭእስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ማስገባት ይችላል፡፡

18.                     የጨረታ ዉል ከጨረታ ሰነድ ጋር ስለሚሽጥ በዉሉ መሰረት ጨረታ ያሸነፈው ነጋዴ ለዉሉ ተገዥ መሆን አለበት፡፡

19.                     ማንኛዉም ተጫራች ከቫት ዉስጥ 7.5% እና (3%)ለወረዳ የሚቆርጥ ይሆናል፡፡

20.                     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

21.                     አሸናፊ ድርጅቶች ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 10% የዉል ማስከበሪያ በባንክወንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000205079606 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ 046 1140006/0461140011 ሞባይል 09 11043416,0936459025

 

በምዕራብ አርሲ ዞን ንዶ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender