የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
- ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1011
- ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 33.418,060,000
- ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
- የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
| የሰነዱ ዓይነት | የገንዘብ ልክ | የሚከፈልበት ጊዜ |
| የ28 ቀን | 3,343,305,000 | መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም |
| የ91 ቀን | 6,686,610,000 | ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም |
| የ182 ቀን | 10,014,920,000 | የካቲት 24 ቀን 2019 ዓ.ም |
| የ364 ቀን | 13,373,225,000 | ሴነሀ 26 ቀን 2019 ዓ.ም |
- የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
- የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
- የጨረታ ውጤት ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
- ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
