Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ስፖርት ቢሮ /ጂንካ/
  • Address ጂንካ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Sep 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 100/አንድ መቶ ብር/
  • opening dateበዛኑ ቀን በ10፡00 ሰዓት
  • Categories

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ /ምግብ/ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ /ምግብ/ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት-

1.     የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡

2.     በዘርፉ የተሰራበት ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡

3.     የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     በዘርፉ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

6.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የገንዘብ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዙት ሰነድ የምገባ የምግብ ዝርዝር ሠነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ማስፈርና መጨረሻ ቦታ ላይፊርማና ማህተም በመምታት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በማሰብ በተከታታይለ1/አስር/ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9.     የጨረታ አሸናፊ 2% ዋስትና ማስያዝ አለበት፡፡

10.                        ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 10ኛው ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ታሽጎ በዛኑ ቀን 1000 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተባለው ሰዓት ባይገኙም ቢሮው ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

2. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ስፖርት ቢሮ /ጂንካ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-77-52-968 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ስፖርት ቢሮ /ጂንካ/

Save Tender