Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ቦንጋ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473312555
  • Website
  • Deadline17 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 700 /ሰባት መቶ ብር/
  • opening dateበዕለቱ በ4፡30
  • Categories

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሸከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: //ኢት////ፋይ/

ብሮ 001/2019

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ 2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት /ቤቶች የሚሆን የተሸከርካሪ ጎማ 2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

1.     በመስኩ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክሰ ምዝገባ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርእና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::

2.     ተጫራቾች 2016 . ጀምሮ ቢያንስ አንድ ዙር በመስኩ በመንግስት ግዥ ላይ በመሳተፍ በገቡት ውል መሰረት ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጅናልና ኮፒ በመለየት ፊርማና የድረጅቱን ማህተም በእያንዳንዱ ገጽ በማሳረፍ እና በፖስታ በማሸግ ጨረታው ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ቦንጋ በሚገኘው የከልሉ ፋይ/ቢሮ ቁጥር 6 ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ዘግይቶ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 700 /ሰባት መቶ ብር/ በኢት//ባንክ የክልሉ ፋይ/ቢሮ አካውንት ቁጥር 1000454348471 ላይ ገቢ በማድረግና ደረሰኙን በማቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

5.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 430 ላይ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ የተጫራቾች ያለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስቀርም፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ሆኖ ካልተገኘ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

6.     የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጎማዎችን በራሱ ወጪ አጓጉዞ በከልል ከላስተር ከተሞች /ቦንጋ፤ ቴፒ፤ ተርጫ እና ሚዛን አማን ከተሞች አስመርምሮ ስለትክክለኛነቱ በማረጋገጥ ማስረከብ አለበት፡፡

7.     ጨረታውን ያሸነፈው አቅራቢ የውል ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ውል ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 400,000 ብር /አራት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

9.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- በጨረታው ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች በስ/ቁር 047331888 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

Save Tender