Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline15 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security150000
  • opening date2026-09-15 10:30:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

Lot-4: Student Cafeteria Cleaning, Catering & Cooking Service

Samara University


Tender Information

TitleLot-4: Student Cafeteria Cleaning, Catering & Cooking Service
Descriptionየጽዳት አገልግሎት ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-NC-0014-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-15 10:00:00
Invitation Date2026-08-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

LegalQualification

  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
  • •ዜግነት:

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ))
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4.1)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.2)
  • •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) :

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) 

    (Ref: 4.3)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.5)
  • •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ :

    የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ 

    (Ref: 4.6)
  • •ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ:

    ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ

    (Ref: 17)
  • •መለስተኛ ባስ:

    ለሰራተኞች መመላለሻ ቢያንስ መለስተኛ ባስ ያለው ወይም አከራይ ተከራይ ውል ከነ ባሌቤትነት ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 17)
  • •የመልካም ስራ አፈፃፀም:

    የ2016፤2017 ወይም 2018 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 1000000.00 /አስር ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አገልግሎትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 17)
  • • የጤና ምርመራ:

    ሙሉ ሰራተኞች ከመንግስታዊ ሆስፒታል የጤና ምርመራ ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 17)

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE