ሎት-25 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ
Tender Information
| Title | ሎት-25 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0034-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma, Room 2nd floor Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: procurmet.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 120,000,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር) በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የሚነበብ ግልፅ የሆነ ህጋዊ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ በአንድ ደብዳቤ ተደምሮ/በጥቅል የሚቀርብ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
(Ref: ITB 35.5) - •Audit report:
5 (Five) Past Consecutive years legal performance audit report
(Ref: ITB 35.5)
ProfessionalQualification
- •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 10*20 ሜትር መጋዘንና 8*9 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: ITB 35.3) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 40,000 /አርባ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል 3 (ሶስት) ትልቅ ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 01(አንድ) በጣም ትልቅ የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 5 (አምስት) ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 2 (ሁለት) የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ 2/ሁለት የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 300 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ
(Ref: JU/NCB/G0025/19/BID) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና ፡- ቢያንስ 2 ለስራዉ አመቺነትያለዉ ሽፍን የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ
(Ref: ITB 35.3)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Certificates of satisfactory execution of contracts:
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;
(Ref: ITB 35.4) - •Information about major relevant contracts successfully completed :
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 1000000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
