Lot-24 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ
Tender Information
| Title | Lot-24 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0029-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma, Room BID2-1 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 047129538 Email: Procurment.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- • የመልካም ስራ አፈፃፀም:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: ITB 35.4) - •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 9*12 ሜትር መጋዘንና 10x20ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባዓት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 2/ሁለት/ ለስራዉ ሽፍን አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 120,000,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር) በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የሚነበብ ግልፅ የሆነ ህጋዊ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ በአንድ ደብዳቤ ተደምሮ የሚቀርብ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
(Ref: ITB 35.5) - •other documents proofing its financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: ITB 35.5) - •Annual turnover:
When the annual turnover submitted by the bidder is not less than the average annual turnover specified in the bid document.
(Ref: ITB 35.5)
ProfessionalQualification
- •Information related to its professional qualification:
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;
(Ref: ITB 35.3) - •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 35 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት የ1ዓመት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡
(Ref: ITB 35.3)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 1200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
