ሎት- 27 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለአጋሮ ካምፓስ
Tender Information
| Title | ሎት- 27 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለአጋሮ ካምፓስ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0031-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BID1-2 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •financial statements certified by an independent auditor :
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.
(Ref: ITB 35.5) - •የገንዘብ አቅም፡:
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ባለፉት 3/ሶስት/ ዓመታት የሚያሳይ የሚነበብ ግልፅ የሆነ ህጋዊ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ በአንድ ደብዳቤ ተደምሮ/በጥቅል የሚቀርብ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም፡)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - • የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ
ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡) - •በቂ መጋዘን ያለዉ፡:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 6*7 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡) - •የጭነት መኪና፡:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የጭነት መኪና፡) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 1000 /አንድ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል የሚያስችል ቢያንስ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ለስራዉ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 15 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡) - • Audit report:
2 Years Past Performance Audit report
(Ref: Audit report)
ProfessionalQualification
- •Information related to its professional qualification:
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;
(Ref: ITB 35.3) - •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3) - •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡-:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡-)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
