Tender Detail

Tender Details

  • Company የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የቤኬ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የቤኬ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከሰፈራ አደባባይ ወደ ባታ ማርያም በሚወስደው ዋና መንግድ ላይ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5000 ሺህ ብር
  • opening date2026-08-11 10:30:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

ቤኬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 በጀት አመት የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ ሁለቱንም ተቋም (ቤኬ ቅድመ አንደኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በአንድ ላይ) የካፍቴርያ አገልግሎት በማጫረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የቤኬ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት


የካፌ ጨረታ ማስታወቂያ

ቤኬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 በጀት አመት የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ ሁለቱንም ተቋም (ቤኬ ቅድመ አንደኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በአንድ ላይ) የካፍቴርያ አገልግሎት በማጫረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዚህ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ ማሟላት ያለባቸሁ

መስፈርቶች-

❖ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

❖ በዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

❖ የግብር ከፋይነት መለያ TIN ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

❖ ለሚሰጠው አገልግሎት ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

❖ በመስሪያ ቤቱ ህግና ደንብ መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

❖ ከዚህ በፊት ቁርስና ምግብ ቤት ስራ ላይ መሳተፋቸውን የሚገልፅ መረጃ የሚያቀርቡ

❖ CPO/Bid Bond የ5000 ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ በቤኬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስም የተዘጋጀ /ማስያዝ የሚችል፡፡

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ከቤኬ ቅ/አ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል በioo ብር እየገዛችሁ ከዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋር አባሪ ያደረግነውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በመውሰድ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 28 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሞልታችሁ እንድታስገቡ በማለት እንገልፃለን፡፡ ጨረታው በክኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በዛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

❖ ት/ቤቱ ውሃና መብራት የሚሸፍን መሆኑን እናሳውቃለን

❖ እንዲሁም በካፌው ውስጥ ያሉ የመገልገያ እቃዎች እንደ፡-ፍሪጅ

❖ ወንበር ከነጠረንቤዛው ሙሉ

❖ 43ኢንች ቲቪ

❖ የውሃ ሮቶ

ባነኮኒ እና መደርደሪያ ሸልፍ የመሳሰሉት እቃዎች ያሟላና የቤት ኪራይ በነፃ መሆኑን አውቃችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ በመሙላት እንድትሳተፉ እንገልፃለን፡፡

N.B:- ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የቤኬ ቅድመ አንደኛ፣ ስንደኛ እና መካከስኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE