ሎት-15. የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ
Tender Information
| Title | ሎት-15. የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0025-2019-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-08-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-31 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma, Room BD201 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: procurmet.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 2,00,000.00 ( ሁለት ሚልዮን የኢትዩጵያ ብር) / በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ ወይም Bank Statement በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም)
ProfessionalQualification
- •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 3 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡)
TechnicalQualification
- •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 5*6 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ ሽፍን አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የጭነት መኪና) - • የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱን ለአጋሮ ካምፓስ ማስፈፀም የሚያስችል ቢያንስ 5 የእንጨት እና 3 የኤሌትሪከ በአጠቃላይ 8 ምጣድ እና 5,000 ሺህ ሊትር በላይ የሚይዝ የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቂ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖራቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 0 ETB
