Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
  • Address , Phone: 0344420671
  • Website
  • Deadline13 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security350,000.00
  • opening date2026-08-13 14:30:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Equipment

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት ተቋማችን ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-002/2019

 

ተቋማችን ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

 

የዕቃው ዓይነት

 

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

 

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

1

 

የካፍቴሪያ መገልገያ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

 

350,000.00

 

ነሀሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00ሰዓት

 

ነሀሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም  ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

 

1.    ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2.    ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከመጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።

3.    አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.    ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELETRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል።

5.    ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.    ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7.    ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት

Save Tender