የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፤ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers ሞተርሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፤ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers ሞተርሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፡-
1. ዘወትር በሥራ ቀናት ከግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በግቢው ውስጥ መመልከት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ወልቂጤ ከሚገኘው ቅ/ጽ/ቤትና አዲስ አበባ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
3. በጨረታ ለመወዳደር ያቀረቡትን የመነሻ ዋጋ የጠቅላላ ዋጋውን 10 (አሥር በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ገቢ ያደርጋሉ፡፡ በጨረታው ላሸነፉ ከግዥ ዋጋው ተቀናሽ ተደርጎ በታሳቢነት ይያያዝላቸዋል፡፡
4. በጨረታው ለተሸነፉ ከውድድር ውጤት በኋላ ሲፒአው ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
5. የጨረታው ሳጥን ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ በድርጅቱ ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በጊዜያዊ ጨረታ ኮሚቴ ይከፈታል፡፡
6. አሸናፊዎች በ10 ቀናት ጊዜ ውስጥ ክፍያ አጠናቀው ንብረቱን ባይረከቡ ለጨረታ ያስያዙት ገንዘብ በመቀጫ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ለአሸፊዎች በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል።
ማንኛውም ተጫራች ማብራሪያ ከፈለገ በሚከተሉት አድራሻዎች መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡ 1. የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት አዲስ አበባ፤ አትክልት ተራ
በስልክ ቁጥር 0911735022 ወይም 0911220044
2. ወልቂጤ ቅ/ጽ/ቤት
በስልክ ቁጥር 0913872946 ወይም 0914341406
የጉራጌ ሕዝብ ራስ‐አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
