የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ ለ6ቱ ማረሚያ ተቋማት ፖሊስ አባላት የተለያዩ ወታደራዊ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥዎች ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ጫማ፣ ሎት 3 ፍራሽ፣ ሎት 4 ፊሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሲስ ኮሚሽን ሚዛን አማን
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨ/ማስ/ቁ. 001/2018
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ ለ6ቱ ማረሚያ ተቋማት ፖሊስ አባላት የተለያዩ ወታደራዊ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥዎች ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ጫማ፣ ሎት 3 ፍራሽ፣ ሎት 4 ፊሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ተጫራቾች የተሠማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ያላቸው የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
4. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር
• ሎት 1:- 300,000.00 ብር
• ሎት 2:- 100,000.00 ብር
• ሎት 3፡- 200,000.00 ብር
• ሎት 4፡- 100,000.00 ብር
5. በባንክ በተረጋገጠ CPO /ሲፒኦ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በማለት አሠርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢት/ን/ባንክ B አካውንት ቁጥር 1000514294098 ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ በማቅረብ ከኮሚሽኑ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ርዳይ/ት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሃሳብ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመስከተው የጊዜ ገደብ በፊት የደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት።
8. ጨረታ ማስታወቂያ በወጣው 21ኛ ተከታታይ የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ታሽጎ በዚያው በ9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
9. ይህ ጨረታ ለ60 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ድረስ የተገለፁት ዕቃዎች የጭነት ማጓጓዣ ወጪ በአቅራቢ /በአሸናፊ/ ድርጅት የሚሸፈን ሆኖ ርክክብ የሚፈፀመው ከአ/አበባ ሚዛን አማን 600 ኪ/ሜ በአማን የሚዛን ማረሚያ ተቋም መጋዘን ይሆናል።
አድራሻ:- በደ/ም/ኢ/ህ/ክልላዊ መንግሥት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ በሚዛን ከተማ ከርጌስ ከመስቀለኛ መንገድ ወደ አሮጌ ማረሚያ ተቋም በሚወስደው አቅጣጫ በስተቀኝ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የሚታይ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢሮ 2ኛ ፎቅ ላይ በኮሚሽኑ ግ/ፋ/ን/አስ/ ቢሮ ቁጥር 5 ቀርቦ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡- 0471358991
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን /ሚዛን አማን/
