Tender Detail

Tender Details

  • Company ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት
  • Address ሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ ድልበር ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-157-51-25
  • Website
  • Deadline02 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-02 00:00:00
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

ጮራ ለህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለጤና ጣቢያዎች የህክምና መስጫ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት


ጨረታ ማስታወቂያ

 

 

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

Bp apparatus Rose Max Dijital

Pcs

20

 

2

Wight Scale with height Adult Digital

Pcs

05

 

3

Baby weight Scale Digital

Pcs

05

 

4

Termometer Digital

Pcs

10

 

5

First Aid kit big Wooden made

Pcs

05

 

 

ጮራ ለህፃናትና ቤተሰብ ልማት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ የህፃናትና የወጣቶች እንዲሁም የማህበረሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው።

ድርጅቱ ለጤና ጣቢያዎች የህክምና መስጫ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ድርጅቱ ባወጣው ዝርዝር ማቅረብ የሚችልና ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች እና አስፈላጊ ሰነዶችን የሚያሟሉ ከታች በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ሰነድን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

መስፈርቶች/ሰነዶች

1.     በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቃቸው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ሥራ የምዝገባ ፈቃድ

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ የምስክር ወረቀት

3.     አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% በባንክ የክፍያ ትእዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5.     ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት የተጠየቁትን ግብአቶች ውል ከተፈራረመበት እለት ጀምሮ በ3 ቀን ውስጥ ማስረከብ የሚችል መሆን ይገባዋል። እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል። ጨረታው በ7ኛው የሥራ ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው በተዘጋበት እለት 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡ 011-157-51-25 ወይም 011-157-08-65

CPO የሚሠራበት Chora for Children and Family Development

አድራሻ፡- ሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ ድልበር ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት

 

ጮራ ለህፃናትና ቤተሰብ ልማት

 

Save Tender