Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
  • Address ደ/ወርቅ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Vehicle

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ//ቤት 2018 በጀት ዓመት ለወረዳው / /ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል

1.     በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣፣

2.     የአቀራቢነት የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል

3.     የዘመኑን ግብር ክሊራንስ ከግብር /ቤት ያቀረበ፡፡

4.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል

5.     ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡

6.     የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል /የምትችል፡፡

7.     ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

8.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፈደል የተገለጸው ይወሰዳል

9.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመፈል ከደ/////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 /አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣፣

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

12. ተጫራ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፈርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል

13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/////ቤት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

14. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ፍት ሆኖ 15ኛው ቀን ከሰዓቱ 800 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ- የደ////ኢኮ///ቤት

/ወርቅ ልክ፡- 0966886973 / 0910997747/0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ

 

በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ//ቤት

 

Save Tender