Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የሚከተሉትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራጮች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የሚከተሉትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራጮች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

ተ.ቁ

ሎት

       የእቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

1

1

አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች

3,000(0.5%)

2

2

አላቂ የፅዳት እቃዎች

3,000(0.5%)

3

3

ቋሚ የቢሮ እቃዎች

10,000(0.5%)

4

4

የደንብ ልብስ

3,000(0.5%)

5

5

የመድሀኒትና የህከምና መገልገያ መሳሪያዎች

10,000(0.5%)

6

6

መሠረተ ልማት

10,000(0.5%)

ተጫራቾች

7. በዘርፉ ከተሰማሩበት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ተገቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

8. በድረ ገፅ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው በኦላይን የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡

9. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስክር ወረቀትእና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ

10. የጨረታ ሰንድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 200 ብርበመከፈል የጨረታ ሰነድ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡

11. ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 409 ድረስ በመምጣት ሙሉ የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

12. አነስተኛ እና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ሰነድ ይወስዳሉ፡፡

13. ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

14. ተጫራጮች ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

15. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

16. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ወጪ የመስሪያ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

17. ጤና ጣቢያው በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተጠቀሰው መጠን 20% ድረስ የመጨመርእና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

18. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ነው፡፡

19. ተጫራቾቹ የጨረታውን ማስከበሪያ ሲፒኦ በየሎቱ ለየብቻ ማሰራት አለባቸው፡፡

20. ተጫራቾች ሲፒኦ ኮፒ እና ኦርጅናል ይዞ መምጣት አለባቸው፡፡

21. ተጫራቾች መደበኛ የጨረታ ሰነዱ ላይ በየአንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ ካላደረጉ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፡፡

22. አነስተኛና ጥቃቅን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም በውድድሩ ካሸነፊ በኋላ የውል ማስከበሪያ ከተደራጁበት ወረዳ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው፡፡

23. ተወካዮች ውል ለመዋዋልና ለተለያየ አገልግሎት ሲመጡ የውከልና ደብዳቤ ይዘው መምጣት አለባቸው::

24. ጤና ጣቢያው ተጫራቾች ውል ተዋውለው ለሚያቀርቡት እቃ ላይ እስከ 6ወር ድረስ በተመሳሳይ ዋጋ 25 በመቶ ተጨማሪ ግዥ ማከናወን ይችላል፡፡

25. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦ ለህከምና መሳሪያ ለምትወዳደሩ ድርጅቶች ሰነድ በምታሰገቡበት ወቅት በሰም በታሸገ ፖስታ ከተቋሙ የምትወስዱት Specitication እና ስለማሽኑ የሚገልፅ (Catalog) አንድ ላይ ያስገቡ፡፡

አድራሻ፡- አ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 1ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታው መርካቶ አሜሪካን ግቢ ኡራጎ ሕንፃ ጀርባ የመንኮሚኒቲ ት/ቤት አጠገብ፡፡

ስልክ ቁጥር 0112732872/01122732594

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ

Save Tender