በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CISCO LAYER 3 SWITCH እና የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን
ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ባ/ሮ/ሪ/ግጨ-02/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CISCO LAYER 3 SWITCH እና የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት
|
የዕቃዎቹ ዓይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1
|
CISCO LAYER-3 SWITCH
|
በቁጥር
|
3
|
13,455.00
|
ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00
|
ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30
|
|
የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን |
በቁጥር
|
1
|
8,230.00
|
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሣተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Bale Robe Region Account No, 1000256408361) የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት በመምጣት የሚገዙ ዕቃዎችን መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ስፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 13 45 94 05/ 09 30 29 24 01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን
