የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ ሎት 01 የማርሽ ባንድ የመዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ድጋሚ ማስታወቂያ
ግ/ጨ/ቁ/002/2018 ዓ.ም
የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡-
ሎት 01 የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
• የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
• በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
• የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
• የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለው
• የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
• ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
• የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
• መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አድራሻ፡- በደ/ምዕ/ኢ/ ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሽታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን፡፡
• ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ 09 17 40 66 68 / 09 16 12 70 79 / 09 13 01 91 05/ 09 27 81 49 96
በመደበኛ ስልክ ቁጥር 0473 31 23 79 / ደውሎ በፅሁፍ መልዕክት መጠየቅ ይቻላል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
