በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት CCTV Camera Supply and Installation, Computer Smart TV, Photo copier, Printer, የእስቴሽነሪና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ ኬሚካልና ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa College of Health Sciences (የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት CCTV Camera Supply and Installation, Computer Smart TV, Photo copier, Printer, የእስቴሽነሪና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ ኬሚካልና ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ቲን ነምበር/ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በተሰማሩበት የሥራ መስከ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000338407738 በማስገባት በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት /ይፋ/ ከሆነበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ መወዳደር ይችላሉ። ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ለጨረታው ሰነድ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ዕቃ አይነት ብር 30,000.00 በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት ኢያስተጓጉልም፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
- በጨረታው ላይ የወጡትን ዕቃዎች ኦርጅናልና ጥራቱን የጠበቀ ሆነው ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ፡ 0462200965 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የሲ/ብ/ክ/ መንግሥት ጤና ቢሮ ወደ ታቦር ተራራ በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል፡፡
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
