በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አሱዙ እና ሻወር ትራክ/ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018
መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አሱዙ እና ሻወር ትራክ/ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የሚፈለገውን አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ስራ ወይንም የአገልግሎት ስራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በአቅራቢነት ዝርዝር ወስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሽያል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና አና አንድ ኮፒ ኦርጅናል በማለት የጨረታ ማስከበሪያውንም በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ/ ብር በመክፈል ከዲትሪክት ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነት ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው።
- አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ጨረታው በዚያኑ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ ቼክ ወይንም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ስነድዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ወጪ በኢንሹራንስ ወይንም በሌላ መልኩ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው፤ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጪ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም። ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የመሳሪያው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
ምርመራ |
|
1 |
ሻወር ትራክ የውሃ ቦቲ |
በቁጥር |
|
|
|
|
|
2 |
አይሱዙ |
በቁጥር |
|
|
|
|
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተስውን አድራሻ መጠቀም ይቻአሉ። ጉብሬ ዲስትሪክ ጽ/ቤት ፋይናንስ ሎጀስቲክ ስልክ ቁጥር 0113220325/0113220326/011220327
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
