በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተርጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈሪኒቸር፣ የአዳራሽ የፕላስቲክ ወንበር፣ ሳይከል፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና ፊሊትሮ እና የሞተርቅባቶች ፣የሞተር ሳይከል ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 03/2018
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተርጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈሪኒቸር፣ የአዳራሽ የፕላስቲክ ወንበር፣ ሳይከል፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና ፊሊትሮ እና የሞተርቅባቶች ፣የሞተር ሳይከል ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም: -
1. በዘርፉ የወጣ ንግድ ፈቃድና በዘመኑ የታደሰ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
2. መለያ ቁጥር /ቲን/ ፣ ግዥው ከ200,000 /ከሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ መሆኑ ሲታመን ተጫራቹ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ የምትችሉ።
3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎችን በግልጽ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. የሚገዙ ዕቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች በቀረበው ዝርዝር መስረት በሚገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን /የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በአጣ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ / CPO በማሰራት ደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ።
6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ከአጣ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ትችላላችሁ።
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ28/03/2018 እስከ 13/04/2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ከአጣ/ከ/አስ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ስዓት በመቅረብ መግዛትና ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
8. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
9. ጨረታው በ16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ።
10. ተጫራቾች በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ ሞልተው ማቅረብ አይችሉም፡፡
11. መ/ቤቱ ግዥውን በ20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
12. በጨረታ አሸናፊው ተጫራች ለጽ/ቤቱ ባቀረበው የዋጋ ዝርዝር ከጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ 10% የውል ማስከበሪያ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ በማስያዝ ውል የመፈረም ግዴታ ያለበት መሆኑን ማወቅ አለበት።
13. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፡ -
- መረጃ መጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0336610688 ወይም 0921037403 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ጨረታውን የምናወዳድረው በሎት ስለሆነ በሎቱ ውስጥ ላሉ ዕቃዎች በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት ተጫራቹ ካልሞላ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
- የገዙትን የጨረታ ሰነድ ምንም ሳያስቀሩ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ሳይቀናነስ መመለስ ይኖርባችኋል።
- በዚሁ ጽ/ቤት ቀደም ሲል ለውድድር ተጋብዘው አሸናፊ ሆነው ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆኑ ነጋዴዎችን በሙሉ የማናሳትፍ መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
