Tender Detail

Tender Details

  • Company የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ወይም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋውን 2.5% (ሁለት ነጥብ አምስት መቶኛ)
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Construction Vehicle

የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን Loader በወጣው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን Loader በወጣው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ/ቁ

የማሽኑ አይነት

መለኪያ

የሚፈለገው ብዛት

የሎደር ዋጋ ከቫት በፊት

1

Loader

በቁጥር

01

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደስ የ2018 ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (Techinical specification) ያለምንም ክፍያ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጠቅላላ ዋጋውን 2.5% (ሁለት ነጥብ አምስት መቶኛ) የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የእያንዳንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ ስልክ፡ 09-50-07-92-37 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0930-33-95-47/0915-76-26-68 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዱን ለየብቻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ተዘግቶ ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ማሕበሩ!

 

Save Tender