በሸገር ከተማ የቡራዩ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የቡራዩ ከተማ ከፍተኛ ቅርንጫፍ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የቡራዩ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ድርጅታችን ከዚህ የመሸኛ ደብዳቤ ጋር በተያዘው ፎርም ውስጥ የተጠቀሰውን ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ ማንኛውም ሕጋዊ ኤጀንሲ የመወዳደሪያ ሰነድ ላይየሚጠይቀውን መስፈርት በመሙላት እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
ሰለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ ጊበዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2.የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችል፡፡
4.የመወዳደሪያ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ፋይናንሻል ከመጫረቻ ሰነዳቸውጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. ማንኛውም ሕጋዊ ኤጀንሲ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
7. ዊዝ ሆልድ ታከስ/3%/ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ::
8.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
9.ለእያንዳነዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል 3 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬከቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
10 ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ በሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል 3:05 ሰዓት ሳጥን ይታሸጋል በ3:30 ይከፈታል ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
11 ጨረታው የሚገመገሙ በሚቀርበው የተናጠል ዋጋ ነው::
12. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል
13.የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
14. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15.ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911798879/ 0912835258/0969348673
በሸገር ከተማ የቡራዩ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
