Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 83 05 33
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityከሎት1-4 ለእያንዳንዱ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Building Materials , Building Construction , Construction Materials And Raw Materials , Construction Works

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሰሞን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለመስራት ከታቀዱ ስራዎች መካከል ሎት1 በጊሚሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MM/ ክፍል ግንባታ፣ ሎት2 በፋጦ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት3 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት4 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በተጠቀሱት ትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ ለመገንባት የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ /በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 03/2018

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሰሞን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለመስራት ከታቀዱ ስራዎች መካከል ሎት1 በጊሚሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MM/ ክፍል ግንባታ፣ ሎት2 በፋጦ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት3 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት4 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በተጠቀሱት ትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ ለመገንባት የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ /በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች

የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. የዘመኑ ግብር የከፈለ፣ እና ስለመከፈሉ ከግቢ ጽ/ ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ፣
  5. ጨረታው የሚቆየው ከ21/3/2018 ዓ.ም እስከ 13/4/2018 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ አርጅናል እና ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ ሶ/ወ /ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 8 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ13/4/2018 ዓ.ም ከሎት1- ሎት4 በአንድ ጊዜ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ ሎት1 በ8:30 ሰዓት ሎት 2 በ9፡00 ሰዓት፤ ሎት 3 በ9፡30 ሰዓት ሎት4 በ10፡00 ሰዓት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት የግ/ከ/ን/አስ/ሥ/ሂደት በግዢ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ/ር 8 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
  7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ከሎት1-4 ለእያንዳንዱ 20,000 /ሀያ ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቀረብ ይኖርበታል።
  9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፈው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።
  10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።
  11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያቤቱ ጋር ውል ሲፈጽም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ እንዲሁም ለቅድመ ክፍያ ተመጣጣኝ የሆነ የቅድመ ክፍያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  12. በአፈጻጸም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም፤
  13. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል፡፤
  14. ተጫራቾች የግንባታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመክፈል አንድ ተጫራች አንድ ሰነድ ብቻ መውሰድ ይችላል።

ለበለጠ መረጃ - 0468 83 05 33/128

 

በማ/ኢ/ከ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender