Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕ/ኢት/ክል/መን/ የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ሀላባ ቁሊቶ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465560281
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5,000 /አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን ለማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት እና ለሆስፒታሉ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕ/ኢት/ክል/መን/ የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል


 

የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ1

 

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን ለማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት እና ለሆስፒታሉ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

  • የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የ2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነድ ለመስሪያ ቤቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እያንዳንዱን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናል 1 እና ፎቶ ኮፒ 1 እያንዳንደቻውን በማሸግ እና ጠቅላላውን በአንድ ፖስታ ጋር በሰም በመሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በመ/ቤቱ ስም (5,000) አምስት ሺህ ብር/ ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 05 ቀናት በኋላ በ 6ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን የማስጫኛ ወጪ ከአሸናፊ ድርጅት የማውረጃ ወጪ ከገዥ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465560281/ ላይ መደወል ይቻላል፡፡

አድራሻ ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

በማዕ/ኢት/ክል/መን/ የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

Save Tender