የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎትና ለህብረተሰብ መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ሪእጀነት ሰጥዝላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይእንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገለ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎትና ለህብረተሰብ መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ሪእጀነት ሰጥዝላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይእንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት:-
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር እንዲሁም የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርየቤታት ማረጋገ የምስክር ወረቀት ያላቸው ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፈቀድ ያላው ተሜሪቶች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የመጫረቻ ሰነዳቸውን አሪጅናሉንና ኮፒ በጥንቃቄ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መድኃኒትና ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የሕከምና መሣሪያ! መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲከስ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።'
- ተጫራቶች የሚወዳደሩባቸውን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የህከምና መሣሪያ፤ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮሞቲክስ በሆስፒታሉ የጨረታ ሰነድ አይነትና ዝርዝር/ስዝሰፈኬሸን/ መሰረት ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቶች ያሸንፉበትን መድኃኒትና ሪኤጀንት ሰፕላይ፥ የሕክምና መሣሪያ፤ መለዋወጫ ሊቃዎች እና ኮሞቲከስ ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ትራንስፖርት ሆስፒታሉ ድረስ በተፈለገ ጊዜ የማቅረቢያ ደብዳቤ ሲደርሳቸው ወዲያውኑ በማቅረብ ማስረከብ አለባቸው።
- ተጫራቶች ያሸንፉበትን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የህክምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ውለታው እስካልተቋረጠ ድረስ ዓመቱን ሙሉ ሲታዘዙ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ሆስፒታሉ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡ ይህ ማለት በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ አይችሉም፡፡
- ተጫራቶች ሆስፒታሉ ባሸነፉበት ዝርዝር መሰረት የሚፈልጋቸውን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮሞቲክስ ከ15 ቀን በፊት በመዘርዘር የማቅረቢያ ደብዳቤ ወይም ትዕዛዝ ሲያስተላልፍ በ7 ቀን ውስጥ የተጠቁትን በዝርዝራቸው መሰረት ማቅረብ አለባቸው በተገለፀው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላቀረቡ ያስያዘትን የውል ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል፡፡
- ተጫሪቶች ያሸነፉበትን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲከስ ሲያቀርቡ ባሸነፉበት ጥራትና ዋጋ ዝርዝር መሰረት ልዩነት ቢኖረውና የጥራት ችግር ቢከሰት በራሳቸው ወጭ እንደገና የመተካት ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ፣ የህከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲከስ ትክከለኛነቱን ሆስፒታሉ በሚመለከታቸው ባለሙያዎችና ኃላፊዎች በማረጋገጥ ይረክባል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የህክምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ አቅርቦት ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡ በአቅርቦቱ ላይየመጠንና የጥራት መጓደል ቢኖር በራሳቸው ወጭ የማስተካከል ወይም የመተካት እና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም የሽረት ጊዜቸው ከአንድ ዓመት በላይመሆን አለበት ሆኖም ሆስፒታሉ ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካጋጠመውና አሳማኝ ሁኔታዎች ካሉ ከአንድ ዓመት በታች የሸረት ጊዜ ያላቸውን እንዲያቀርቡ የማድረግ መብት አለው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ፣ የህክምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚያቀርቡትን pack size አይነት መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ሆስፒታሉ በመረጠው pack size መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 20000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ እና ካሸነፉ በኋላ ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ግዥው ውሉ ዓመታዊ በመሆኑ የነጠላ ዋጋ ስለሚሆን ሆስፒታሉ በሚወስነው የቁርጥ ዋስትና ማስከበሪያ መሰረት ማስያዝ አለባቸው በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ፣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት ድረስ ቀርበው ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በs ቀን ውስጥ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ሆስፒታሉ የሚያስቀምጠውን ቁርጥ ዋጋ በማስያዝ በውልና ማስረጃ ውለታ በመፈፀም ለተከታታይ አንድ ዓመት ሆስፒታሉ በፈለገበት ጊዜ እንዲያቀርቡ ሲጠየቅ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ያቀረቡትንም መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፐላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዋጋ ከፍያ የመጠየቅ መብት አላቸው፡፣
- ተጫራቾች ከአሸነፋ በኋላ የሚያስይዙት የጨረታ ውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከሆነ የጊዜ ቆይታው 12 ወር መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የአሸነፉትን መድኃኒት ለተከታታይ ሶስት ጊዜ ታዘው ካላቀረቡ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተወርሶ ከጨረታው የሚሰረዙ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ 16ኛው ቀን 4፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥኑ 4፡00 ይታሸጋል በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀን ፀንቶ ይቆያል፡፡
- ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/ቡድን ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት፣ በስልክ ቁጥር 0116813390 ወይም 0116376994 በፋክስ 0116811008 ቁጥር በመላክመጠየቅ ይቻላል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሠረዝ መብቱ እንዲሁም ግዥውን በጥቅል ወይም በተናጠል የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደብረብርሃን አጠቃላ ላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
