Tender Detail

Tender Details

  • Company ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት
  • Address ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት የስራ አስኪያጅ ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 183509
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Maintenance And Repair , Mechanical Work and Materials

በፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት ከዚህ በታች በተገለፁት የስራ ዘርፎች ላይ ስምምነት በመፈፀም እንዲሰሩ ይጋብዛል።

ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት


 

ቁጥር: FBG/Let/Mgt/160/2018

 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት ከዚህ በታች በተገለፁት የስራ ዘርፎች ላይ ስምምነት በመፈፀም እንዲሰሩ ይጋብዛል።

1/ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በቀጣይነት ማቅረብ የሚችሉ፣

2/ በማቀዝቀዣ ፍሪጆች ጥገናና እድሳት በቂ ልምድ ያላቸው።

በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች ላይ መወዳደር የሚፈልጉ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ማለትም የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት እና ቲን ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስራጃ ካለ ዋናውና ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት የስራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት እና ስለስራው መነጋገር የሚቻል መሆኑን ይገልፃል።

የማመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር ቀናት/ ውስጥ እሁድ ቀን ሳይጨምር።

ለበለጠ መረጃ፡ 0912 183509

                           0116 151260

 

Save Tender