የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች እና ፋኖች ጥገና እና አንድ አምስት በስምንት የሆነ ሚኒ የችሎት አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ከደረጃ 7/BCGC እና ከዚያ በላይ ያለ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጋምቤላ ጠቅላይ ፍ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች እና ፋኖች ጥገና እና አንድ አምስት በስምንት የሆነ ሚኒ የችሎት አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ከደረጃ 7/BCGC እና ከዚያ በላይ ያለ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የኮንስትራክሽን ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ሞልቶ የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው፡፡
- ተጫራቾች ዕድሳት የሚያስፈልጋቸውን እና በአዲስ የሚሠራውን ሚኒ የችሎት አዳራሽ ግምት በቀረበው የጨረታ ሰነድ የመነሻ ዋጋ ተንተርሶ የሚያቀርቡ ይሆናል፡፡ የሚያሸንፉበት ቦታ ላይ የእድሳት ዋጋ እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- የጨረታው ብር የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በጋምቤላ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሚታደሰው ህንጻ ጠቅላላ ሁኔታ በስፍራው በመምጣት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ25/2/2018 እስከ 23/3/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 8፡15 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- እያንዳንዱ ተጫራቾች ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በተቋሙ ስም ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ከተሰማሩበት የሥራ ፈቃድ ውጪ በሆነ ንግድ ፈቃድ ይዘው መወዳደር አይችሉም፡፡
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0917746762/ 0991366304 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጋምቤላ ጠቅላይ ፍ/ቤት
