የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ
ለተረፈ ምርት (ዌስት) የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/001/2018
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት በ 7 የስራ ቀናት ውስጥ እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጠቅላላ 2% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፣
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የዘመኑን ግብር የከፈለበትን መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለገጣፎ ለገዳዲ ከሚገኘው ድርጅታችን ቢሮ ቀርበው የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር በመከላከያ ሰራዊት ፋዊንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000717629101 በማስገባት ሰነዱን ከገበያ እና ሽያጭ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለገጣፎ ለገዳዲ በሚገኘው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከቀን ጀምሮ በ8ተኛው ቀን በ8፡00 ተዘግቶ በ8፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- 8ተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ተረፈ ምርት በ7 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማንሳት አለባቸው።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
|
ተ/ቁ |
የተረፈ ምርት ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
መግለጫ
የተረፈ ምርት መጠን ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
1 |
ብሎው ካርድ ዌስት |
በኪ/ግ |
72,000 |
|
|
2 |
ፍላት ዌስት |
በኪ/ግ |
9,000 |
|
|
3 |
ሃርድ ዌስት |
በኪ/ግ |
31,000 |
|
|
4 |
ሮቪንግ ዌስት |
በኪ/ግ |
3,000 |
|
|
5 |
ሴክሽን ዌስት |
በኪ/ግ |
17,000 |
የተረፈ ምርት መጠን ሊቀንስም ሊምርም ይችላል |
|
6 |
ስሞል ሃርድ ዌስት |
በኪ/ግ |
22,300 |
|
|
7 |
ከለር ሳሊቬጅ ዌስት |
በኪ/ግ |
550 |
|
|
8 |
ሳልቬጅ ዌስት |
በኪ/ግ |
23,800 |
|
|
9 |
ግሬይ ያርን ዌስት |
በኪ/ግ |
1,800 |
|
|
10 |
ከለር ያርን ዌስት |
በኪ/ግ |
1,100 |
|
|
11 |
ፖሊስተር ዌስት |
በኪ/ግ |
1,250 |
|
|
12 |
የጨርቅ ቁርጥራጭ (ትዊል) ዌስት |
በኪ/ግ |
2,800 |
|
|
13 |
የፎጣ ዌስት |
በኪ/ግ |
2,100 |
|
|
14 |
ካርቶን ዌስት |
በኪ/ግ |
200 |
|
|
15 |
ማዳበሪያ ዌስት |
በኪ/ግ |
800 |
|
|
16 |
የአንሶላ ዌስት |
በኪ/ግ |
3,700 |
|
|
17 |
ኮተን (ስዊፒንግ) ዌስት |
በኪ/ግ |
3,000 |
|
|
18 |
የብረት በርሜል ዌስት |
በቁጥር |
13 |
|
|
19 |
ፕላስቲክ ኮን ዌስት |
በኪ/ግ |
700 |
|
|
20 |
የተለያየ ብረታ ብረት |
በኪ/ግ |
በግምት እስከ 20,000 |
|
|
21 |
ባዶ ፕላስቲክ ጀሪካን 30 ሊትር |
በቁጥር |
488 |
|
|
22 |
ባዶ ፕላስቲክ ጀሪካን 60 ሊትር |
በቁጥር |
8 |
|
|
23 |
ባዶ ፕላስቲክ ሮቶ 60 ሊትር |
በቁጥር |
11 |
|
|
24 |
ባዶ ፕላስቲክ ሮቶ 120 ሊትር |
በቁጥር |
44 |
|
|
25 |
ባዶ ፕላስቲክ ሮቶ 1000 ሊትር |
በቁጥር |
23 |
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ:- 0912736548፣ 0913949377፣ 0914763609፣ 0116679023
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ
