Tender Detail

Tender Details

  • Company East African Lion Brands Manufacturing S.C. (ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ)
  • Address ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926260203
  • Websitehttps://eastafricanlionbrandsmanufacturing.com/
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጠቅላላ የሥራውን ዋጋውን ሁለት ፐርሰንት (2%)
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Mechanical Work and Materials

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በግቢው ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

East African Lion Brands Manufacturing S.C. (ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በግቢው ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. 5-ቶን ቦይለር ጥገና
  • ቦይለር ምርመራ እና ዝግጅት
  • ቱቦ ሥራ
  • የቱቦ መተካት ሥራ
  • ቱቦ ማስፋፊያ ሥራ
  • ተዛማጅ ሜካኒካል ሥራወች እና ሙከራ
  1. ለሳሙና ፓውደር ክላዲንግ ታወር ጥገና
  • ታወር ዝግጅት እና የድዛይን መንደፍ ሥራ
  • የኢንሱሴሽን ማስወገድ እና ጥራቱን ጠብቆ መተካት ወደነበረበት መመለስ ሥራ
  • አስተማማኝ እና ክሎዝ ኢንቨሎፕ በማማው ዙሪያ ያስትን የስቲም መስመሮች እና መቆጣጠሪያዎች ማስተካከል

ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያ የጠቅላላ የሥራውን ዋጋውን ሁለት ፐርሰንት (2%) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካውንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸው የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊው ለሚሰራው ሥራ ላይ ታሳቢ ሲደረግስት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመስስስታል:: ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል:: የጨረታ ሳጥኑ ማክሰኞ ጥቅምት 11፣ 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9:15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፣ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

መመዝገብያ:

  • ቢሾፍቱ በሚገኘው ፋሪካችን በአካል በመቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።
  • በተጠቀሱት ባንኮች በድርጅታችን ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ (ሰነድ) እና የቴክኒካል ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኢንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  • ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ:- 0926260203 (ሙሃመድ) ወደም 096534500 (መሪሁን) መደወል ይችላሉ።

ድርጅቱ

 

Save Tender