Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ
  • Address ገርጂ መታጠፊያ የቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011- 661-01-01
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Safety And Security , System Supply And Installation

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሀና ኢነርጂ ዘርፍ የመስክና ለከተማ አገልግሎት ለሚያሰማራቸው ተሽከርካሪዎች ላይ GPS ለማስገጠም በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ


 

ተሽከርካሪ ላይ የሚገጠም GPS ግዥ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018

 

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሀና ኢነርጂ ዘርፍ የመስክና ለከተማ አገልግሎት ለሚያሰማራቸው ተሽከርካሪዎች ላይ GPS ለማስገጠም በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ይህን ለማቅረብና ለመግጠም የሚፈልጉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ቀናት ከዘርፉ ሀብት አስተዳደር አገልግሎት (2ኛ ፎቅ) በመምጣት መግዛት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2% በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና በውሃና ኢነርጅ ዘርፍ ስም በማሰራት ከፋይናንስ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡

ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት በዚሁ ቀን ይከፈታል። በበለጠ ለመረዳት

በበለጠ ለመረዳት (+251)-11- 661-01-01, 0116-61-56-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሀና ኢነርጂ ዘርፍ

ገርጂ መታጠፊያ የቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ፊት ለፊት

ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

 

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሀና ኢነርጂ ዘርፍ

 

Save Tender